Feb 19, 2025 .
የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ፕሬዚዳንት አቶ ሰብስብ አባፊራ ከኢኳቶሪያል ጊኒ ንግድና ኢንደስትር ም/ቤት ፕሬዝዳንት

የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ፕሬዚዳንት አቶ ሰብስብ አባፊራ ከኢኳቶሪያል ጊኒ ንግድና ኢንደስትር ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ቤንጃሚን ኤቪታ ኦማ ጋር በሁለቱ አገራት የንግድና ኢንቨስትመንት ትስስር ዙሪያ ተወያዩ ።
ሁለቱ ምክር ቤቶች በቅርበት አብሮ በሚሰሩበት ጉዳዮች ላይም የተሳካ ዉይይት የተደረገ ሲሆን፤ ለወደፊቱም የጋራ ግንኙነታቸውን የበለጠ ለማጠናከር ተስማምተዋል።

