Jan 31, 2025 .
የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኀበራት ምክር ቤት የቦርድ አመራሮች በሊደርሺፕ ዙሪያ ሥልጠና

የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኀበራት ምክር ቤት የቦርድ አመራሮች ከ3ኛው የቦርድ ስብሰባ ማጠቃለያ በመቀጠል ፤ በአፍሪካ ነጻ የንግድ ቀጣና ሥምምነት እና በሊደርሺፕ ዙሪያ ሥልጠና እየተካፈሉ ነው።
ምክር ቤቱ ከGIZ -AU ጋር በመተባበር በሠጠው በዚህ ሥልጠና የምክር ቤቱ የሥራ አመራር ቦርድ አባላት የተሣተፉ ሲሆን በንግድ ቀጣናው ሥምምነት ትግበራ የንግድ ምክር ቤቶች ሊኖራቸው በሚገባው ሚና እና ተቋማዊ ለውጥ ማምጣት በሚቻልባቸው የለውጥ ሥራዎች ዙሪያ ገለጻ ተደርጓል።